የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች አዲስ በሚከፈቱ( መቀሌ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ አዋሳ፣ ጅጅጋ እና ጋምቤላ) ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ.
|
የሥራ መደቡ መጠሪያ
|
የትምህርት
|
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
|
ብዛት
|
ደመወዝ
|
የሥራ ቦታ
|
የቅጥር ሁኔታ
|
|
ደረጃ
|
ዓይነት
|
|
1
|
የምክር አገልግሎትና አስማሚ ባለሙያ ደረጃ ¦¦¦
|
- ኤል ኤል ቢ
- ኤል ኤል ኤም
|
ሕግ/
በሰብአዊ መብት
|
4 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ
2 ዓመት ለማስተርስ ዲግሪ
|
6
|
በኮሚሽኑ እስኬል መሠረት
|
መቀሌ፣ ባህርዳር፣ ጅማ፣ አዋሣ፣ ጅጅጋ፣ ጋምቤላ
|
በቋሚነት
|
|
2
|
መርማሪ ደረጃ ¦¦¦
|
- ኤል ኤል ቢ
- ኤል ኤል ኤም
|
ሕግ/
በሰብአዊ መብት
|
4 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ
2 ዓመት ለማስተርስ ዲግሪ
|
6
|
“
|
“
|
“
|
|
3
|
ሬጅስትራርና መርመሪ ደረጃ ¦
|
- ኤል ኤል ቢ
|
ሕግ
|
0 ዓመት የሥራ ልምድ
|
6
|
“
|
“
|
“
|
|
4
|
የክትትልና የውሣኔ አፈፃፀም ባለሙያ ደረጃ ¦¦
|
- ኤል ኤል ቢ
- ኤል ኤል ኤም
|
ሕግ፣
በሰብአዊ መብት
|
4 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ
2 ዓመት ለማስተርስ ዲግሪ
|
2
|
“
|
ሀዋሣ/ባህርዳር
|
“
|
|
5
|
የትምህርት ስልጠና ባለሙያ ደረጃ ¦¦¦
|
- ቢኤ
- ማስተርስ
|
PSIR/ሕግ/ትምህርት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ት/ት
|
4 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ
2 ዓመት ለማስተርስ ዲግሪ
|
6
|
“
|
መቀሌ፣ ባህርዳር፣ ጅማ፣ አዋሣ፣ ጅጅጋ፣ ጋምቤላ
|
“
|
|
6
|
የትምህርት ስልጠናና ኮሚኒኬሽን ባለሙያ ደረጃ ¦¦
|
- ቢኤ
- ማስተርስ
|
PSIR/ሕግ/ ሰብአዊ መብት/ ትምህርት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ት/ት
|
2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት ለማስተርስ ዲግሪ
|
6
|
“
|
“
|
“
|
|
7
|
የህፃናትና ሴቶች መብት ባለሙያ ደረጃ ¦¦
|
- ቢኤ
- ማስተርስ
|
በሥነ ፆታ/ በህግ/ በሶሾሎጂ ወይም በተመሳሳሳይ ት/ት
|
2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት ለማስተርስ ዲግሪ
|
6
|
“
|
“
|
“
|
|
8
|
የፐርሶኔል ንብረትና ሪከርድ ኦፊሰር
|
- ቢኤ
|
በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ
|
4 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ
|
6
|
“
|
“
|
“
|
|
9
|
አካውንታንት ¦
|
- ቢኤ
- ዲፕሎማ
|
አካውንቲንግ
|
2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ
4 ዓመት ለዲኘሎማ
|
6
|
“
|
“
|
“
|
|
10
|
ገንዘብ ያዥ
|
ዲፕሎማ
|
አካውንቲንግ
|
4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ያላት
|
6
|
በኮሚሽኑ እስኬል መሠረት
|
መቀሌ፣ ባህርዳር፣ ጅማ፣ አዋሣ፣ ጅጅጋ፣ ጋምቤላ
|
በቋሚነት
|
|
11
|
ኤክስኪዩቲቪ ሴክሬተሪ ¦¦
|
“
|
በሴክሬተሪያል ሣይንስና የቢሮ አስተዳደር
|
10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት
|
6
|
“
|
“
|
“
|
|
12
|
ሴክሬታሪ ¦¦
|
“
|
“
|
6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
|
6
|
“
|
“
|
“
|
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ በፓ.ሣ.ቁ. 1165 ወይም በፋክስ ቁጥር 011-5-504125 ወይም በዌብ ሣይት www.ehrc.org.et.
- የመቀሌ፣ ባህር ዳር፣ ሀዋሣ፣ ጋምቤላ ጅጅጋ አመልካቾች በየክልሉ ምክር ቤት በተዘጋጀው የምዝገባ ጣቢያ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ለጂማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምትወዳደሩ አመልካቾች በጅማ ዩኒቨርስቲ የህግ ፋካልቲ፡፡
- በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ በመላክ እንዲሁም ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 809 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ለመሥራት የሚያመለክቱበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኝበት ክልል የአካባቢ ቋንቋ የሚያውቅ/የምታውቅ፡፡
አድራሻ ፣ አዲስ አበባ ለገሐር ናዝሬት አቶብስ ተራ ፊት ለፊት በሚገኘው መርከብ ህንፃ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን
ስልክ ቁጥር 0115 504031